እንቁራሪቷ ተቀቅላ እክስትበስል ሞቷን አታውቀውም፣ ዓለሙም ከድስቱ አፍ የሰፋ ነው - ከጽናት ራዲዬ በሰለሞን ተካልኝ
ለዛሬ በሃገር ቤት ወግ ጽሁፌ የማወራላችሁ ሞቷን ስለማታውቀው እንቁራሪት ነው፡፡ የእንቁራሪቷን ባህሪ ከውስጥም ከውጭም የሚመስሉ ብዙ እንዳሉ አስረግጨ መናገር እችላለሁ፡፡ ከእንቁራሪቷ ባህሪ ውስጥ ከየትኛው ውስጥ መሆንን ለራስ መጠየቅ ነው እንግዲህ፡፡የሻእቢያ የመስመር አራጋቢዎችን ግን አስቀድመን “እኛ ስራ ላይ ነን”...
View ArticleAna Gomez’s change on discourse: from Tigray Domination to Amhara and Tigray...
On January 21/2016, members of the European Parliament (EP) gathered in Strasbourg for their usual Thursday plenary session were discussed three resolutions on India, Ethiopia and North Korea. The...
View ArticleIs the European Parliament a well informed Institution? By Tsehaye Debalkew,...
It is to be reminisced that the European Parliament had passed a resolution pertaining to Ethiopia some 12 days ago.. In one of its motions the European Parliament said; " Whereas Oromia, the...
View Articleአስመራ የቀረው የግንቦት 7 አመራር አንድ ብቻ ነው፡፡ በሰለሞን ተካልኝ ከጽናት ራዲዬ
ከወራት በፊት ባለፈው ዓመት የግንቦተኞቹ ሊቀመንበር “ትግሉ ነው ህይወቴ” ብሎ አስመራ ሲዘምት እነ ኢሳት ብቻ ሳይሆኑ ታላላቅ ነን የሚሉት ሚዲያዎችም ነገሩን እራግበውት እንደነበር እናስታውሳለን፡፡እኛም በመልእክተ ሰለሞን ዝግጅታችን በውዳሴ ከተራገበው ሃተታ በተቃራኒው “ዱርየው ዱር ገባ” በሚል እርስ በዚህ ወቅት...
View Articleቪኦኤ የዓለም አቀፍ ሚዲያ ወይስ የአሸባሪዎች ቱልቱላ? ከከዲር አዎል
አንድ የሚዲያ ተቋምሆነ ጋዜጠኛ ለተቋቋመበት አላማ የሚሰራ የሚተጋ ቢሆንም የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር ሆነ መርሆዎች በማክበር ሚዛናዊ የሆነ መረጃዎችን ወይም ዘገባዎችን ለተደራሹ የማቅረብ የሙያ ግዴታዎች እንዳሉበት ይታመናል፡፡ ይህ የሚሆነው የሚዲያውን የመረጃ አሰባሰብም ሆነ የመረጃ ምንጮች በጥንቃቄ ተመርጦ የመረጃውን...
View Articleዴሞክራሲ የብዙሃን ተሳትፎ የሚያፈካው ነው ካልን የጥቂቶች ጫጫታ እንዲያቀጭጨው ለምን እንፈቅዳለን? ከጽናት ራዲዬ፣...
ዴሞክራሲ ዴሞ እና ክራቶስ ከተባሉት ሁለት ቃላት ተመስርቶ ጥቅል ትርጉሙ የህዝብ አስተዳደር የሚለውን ይያዝ እንጅ በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ከዚህ ጥሬ ትርጉሙም ባሻገር ከታሪካችን ጋርም ተናቦ እድገቱም፣ ውድቀቱም መታየት አለበት፡፡ በዚህ ረገድ ልማትና ዴሞክራሲን የማስቀጠል ጉዳይ በዚህ ስርዓት ድህነት ጠላታችን ነው...
View Articleየጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር ምን የተለዬ ነገር አለው? እንዲህ አነጋጋሪ ያደረገውስ ምንድን ነው? ሰለሞን ተካልኝ
ጠቅላይ ምንስትር ሃይለማርያም በዚህ ሳምንት ፓርላማ ተገኝተዋል፡፡ ፓርላማው በአንክሮ የስድስት ወር የመንግስቱን አፈጻጸም እያደመጠ ነው፡፡ መንግስት እድገቱን 11 በመቶ ለማስቀጠል እየሰራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንዳለ ቀረበ፡፡ የመልካም አስተዳደር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ የት እንደደረሰ እና በምን ሁኔታ እየሄደ...
View Articleእኛ የመጀመሪያዎቹ በሰለሞን ተካልኝ፣ የሃገር ቤት ወግ
እንደው ከሰሞኑ የሃገር ቤት ጉዳይ ከአዲስ አበባ ፒያሳ ግድም አንድ ሃይገር የተባለ የከተማ ባስ ልጓሙ እምቢ ብሎት ቁልቁል እየተንደረደረ ያገኜውን ሁሉ እየደረማመሰ መጨረሻ ላይ ሲወድቅ ሁለት ሰዎችን መግደሉን ስሰማ አንጀቴ በሃዘን ብጥስ ነው ያለው፡፡መቼስ የመኪና አደጋ ለአዲስ አበባም ሆነ ለሃገራችን ህይወት ሲበላ...
View ArticleEritrean Maligned Policy! by Tsehaye Debalkew, Washington DC
Ethiodemocracy March 26/2016 - The provocative and belligerent acts of the infantile and one man regime of Eritrea whose broad daylight acts of terrorism, brigandage, aggrandizement and wanton...
View Articleበሶሻል ሚዲያ አማካኝነት የተመሰረተው የዲያስፖራው አክሲዬን እጣ ፈንታ ምንድን ነው? በሰለሞን ተካልኝ፣ ከጽናት ራዲዬ
Ethiodemocracy April 4/2016 - “ኩራት በኢትዮጵያ” አግሮ-ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ አ/ማ በዲያስፖራው ውስጥ አሁንም ያልበረደ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል፡፡በጥቂት የዲያስፖራ አባላት አነሳሽነት ተመስርቶ ለፍሬ በቃ ሲባል፣ አደገ ተመነደገ፣ ወፌ ቆመች እየተባለለት ገና ጠንክሮ መራመድ ሳይጀምር...
View Article‹‹ወገቤን ጠበቅ ያደረግኩት ራያ ቢራ እንዳይቋቋም ታጥቀው በመነሳት የፎከሩ ስለነበሩ ነው›› አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር
ሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው እትሙ አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን እንግዳው አድርጎ ነበር፡፡ አጠቃላይ ጽሁፉን ስመለከት መገረሜን ተከትሎ ብዙ ነገር ወደ ሃሳቤ መጣ፡፡ እንግዳው አቶ ዳዊት ገብረ እግዚያህሔር ይባላሉ፡፡ የራያ ቢራ ከፍተኛ አክሲዬንን በመግዝት ምናልባትም በሃገራችን የአክሲዮን ገበያ ሪከርድ የሰበረ ግዥ...
View Articleተመራጭ፣ ታጋይና ልማታዊ - የትላንትና ዛሬ የቤተሰብ ወግ
በዚህ ወግ የምናወጋው በሃገር ማነጽ ተግባር በዘመን እና በርእዬት አለም ሳይገደብ የድርሻውን ያበረከተን የአንድ ቤተሰብ ታሪክ ነው፡፡ታሪክ ሂደት እንደመሆኑ በዚያ ሂደት ውስጥ የሚቀያየረው ያስተሳሰብ እና የአስተዳደር ስርዓት የሚፈጥራቸው በዘመን ሂደት የሚፈጠሩ በርካታ ክዋኔዎች ይኖራሉ፡፡ሃገሩን እና ህዝብን ማእከል...
View Articleየኢዴፓ አመራሮች ውዝግብ ቀጥሏል
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት እሑድ ታኅሳስ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ አዳነ ታደሰን በፕሬዚዳንትነት መረጠ፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ ጉዳዮችንም ማስተካከሉንና ለቦርዱ ማስገባቱን...
View Articleዘመኑን በፍቅር መነሻ ስለፍቅር እንዋጀው
By Artist Solomon Tekalgn ኢትዬጵያዊነትን አንስተው ንግግር ስላደመቁ አዲስ የሚፈጠር ማንነት ወይ ፍቅር ሊኖር አይችልም፡፡ በየትኛውም ዘመን መቼም ቢሆን ህዝቡ የሚያደርገውን ያውቃል፡፡ “ዘመኑን በፍቅር መነሻ ስለፍቅር እንዋጀው” ይህ ለዛሬው ጽሁፌ መነሻና መድረሻ መልእት ነው፡፡ ፍቅር በሚለው ጥልቅ...
View Article